Loading the player...


INFO:
ኢትዮጵያ፣ የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስነውን ስምምነት እንድታጸድቅ፣ ዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት(ILO) ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን ደግሞ፣ ሠራተኛው፥ “ለመቶ ዓመታት ያልተመለሱ ጥያቄዎች” እንዳሉት አመልክቷል፡፡ የኮንፈዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ፣ የአገሪቱ ሠራተኞች ለረዥም ጊዜ ከሚያነሧቸው ጥያቄዎች አንዱ፣ የመደራጀት መብት መከበርን እንደሚመለከት ተናግረዋል፡፡ የሠራተኛው ክፍያም፣ በልቶ ለማደር እንደማይበቃ...
ኢትዮጵያ የሠራተኞች የደመወዝ ወለል ስምምነትን እንድታጸድቅ የሥራ ድርጅቱ ጠየቀ